ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 34:34 -4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34 . እንደ እብድ ሆኖ አቤሜሌክ ፊት በመቅረቡ ተባሮ በወጣ ጊዜ የዘመረው፤ የዳዊት መዝሙር

1. እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እባርከዋለሁ፤ምስጋናውም ዘወትር ከአፌ አይለይም።

2. ነፍሴ በእግዚአብሔር ተመካች፤ትሑታንም ይህን ሰምተው ሐሤት ያደርጋሉ።

3. ኑና ከእኔ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩት፤ስሙንም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ።

4. እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እርሱም መለሰልኝ፤ከፍርሀቴም ሁሉ አዳነኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 34